by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
ከአመታት በፊት ታዋቂዋ አንትሮፖሎጂስት ማርጋሬት ሜድ በአንድ የአንትሮፖሎጂ ተማሪ ይህ ጥያቄ ቀረበላት፤ “የሰው ልጅ ስልጣኔ መነሻ ነው ብለሽ የምታስቢው ነገር ምንድን ነው? ከየትስ ይጀምራል?” ተማሪው የጠበቀው ማርጋሬት ሜድ ጥንታዊ ስለሆኑ በሸክላ ስለተሰሩ ቁሶች፤ ስለ አደን መሳሪያዎች፤ ስለ ድንጋይ ወፍጮዎች፤ ወይም ደግሞ ሀይማኖታዊ ቅርሶች ትናገራለች ብሎ ነበር። ነገር ግን የሜድ መልስ ተማሪው እንደጠበቀው...
by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
ጆርጅ ማክላሪን እ.ኤ.አ. በ1948 በኦክላሆማ ዩኒቨርሲቲ የገባ የመጀመሪያው ጥቁር ሰው ነው።ይሁን እንጂ ትምህርቱን የተከታተለው በክፍሉ ውስጥ ከነበሩ ነጭ ተማሪዎች ጋር ተቀላቅሎ ሳይሆን የክፍሉ ጥግ ላይ ለብቻው እንዲቀመጥ ተገዶ ነበር። ቢሆንም ስሙ በዩኒቨርሲቲው ምርጥ ሦስት ተማሪዎች አንዱ ሆኖ በክብር ዝርዝሩ ላይ ሰፍሯል።ስለወቅቱ ሁኔታ ማክላሪን ተጠይቆ ሲመልስ እንዲህ ብሏል፣ ”አንዳንድ ተማሪዎች እንደ...
by Social Net Consulting | Oct 5, 2023 | Blog
የህብረተሰብ ጥናት (Sociology) ማህበራዊ አወቃቀሮችን፣ ስርዓቶችን እና ተቋማትን አመጣጥ፣ እድገት፣ ለውጥ፣ ቀጥተኛ ወይም ስውር ሚና የሚተንተን እንዲሁም የማህበራዊ ንድፈ ሐሳቦችን በሳይንሳዊ መንገድ በመመርመር ማኅበረሰብን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ሃሳቦችን ማበልፀግ ላይ ትኩረት የሚያደርግ አንድ የጥናት ዘርፍ ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ኦገስት ኮምት (August Comte) እና ካርል ማርክስ (Karl...