by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
ኡቡንቱ አፍሪካዊ ባህል ነው። በአንድ ወቅት አንድ አንትሮፖሎጂስት ለጥናት በመጣበት አፍሪካ አንድ መንደር ውስጥ ተሰብስበው ሲጫውቱ ለነበሩ የአንድ ጎሳ ታዳጊዎች ለጨዋታ የሚሆን ሃሳብ ያቀርባል። በጣፋጭ የተሞላ ቅርጫት 100 ሜትር ራቅ ያለ ዛፍ ስር አስቀመጠና ለልጆቹ በሩጫ ውድድር 1ኛ የሚወጣው ልጅ መውስድ አንደሚችል ይንግራቸዋል። ከዚያም 1…2…3 ብሎ ቆጥሮ ውድድሩን ያስጀምራል። ልጆቹ ምን አደረጉ? ሁሉም እጅ ለእጅ...
by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
Asset Based Community Development (ABCD) በሚል ስያሜ የሚታወቀውን የማህበረሰብ ልማት ውጤታማ ዘዴ የነደፉት ጆን ማክኒት እና ጆዲ ክሬትስማን ሲሆኑ ዘዴው በግለሰቦች እና በማህበረሰቦች ውስጥ አስቀድሞ ባለው ሀብት ላይ መሰረት በማድረግ በጋራ ልማትን ማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። በዚህ ዘዴ ሀብት ተብለው የሚጠቀሱት በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ችሎታዎች፣ ተሰጥኦዎች፣ ስጦታዎች፣ ሰው ሰራሽ...
by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
ከአመታት በፊት ታዋቂዋ አንትሮፖሎጂስት ማርጋሬት ሜድ በአንድ የአንትሮፖሎጂ ተማሪ ይህ ጥያቄ ቀረበላት፤ “የሰው ልጅ ስልጣኔ መነሻ ነው ብለሽ የምታስቢው ነገር ምንድን ነው? ከየትስ ይጀምራል?” ተማሪው የጠበቀው ማርጋሬት ሜድ ጥንታዊ ስለሆኑ በሸክላ ስለተሰሩ ቁሶች፤ ስለ አደን መሳሪያዎች፤ ስለ ድንጋይ ወፍጮዎች፤ ወይም ደግሞ ሀይማኖታዊ ቅርሶች ትናገራለች ብሎ ነበር። ነገር ግን የሜድ መልስ ተማሪው እንደጠበቀው...
by Social Net Consulting | Oct 9, 2023 | Blog
ጆርጅ ማክላሪን እ.ኤ.አ. በ1948 በኦክላሆማ ዩኒቨርሲቲ የገባ የመጀመሪያው ጥቁር ሰው ነው።ይሁን እንጂ ትምህርቱን የተከታተለው በክፍሉ ውስጥ ከነበሩ ነጭ ተማሪዎች ጋር ተቀላቅሎ ሳይሆን የክፍሉ ጥግ ላይ ለብቻው እንዲቀመጥ ተገዶ ነበር። ቢሆንም ስሙ በዩኒቨርሲቲው ምርጥ ሦስት ተማሪዎች አንዱ ሆኖ በክብር ዝርዝሩ ላይ ሰፍሯል።ስለወቅቱ ሁኔታ ማክላሪን ተጠይቆ ሲመልስ እንዲህ ብሏል፣ ”አንዳንድ ተማሪዎች እንደ...
by Social Net Consulting | Oct 5, 2023 | Blog
የህብረተሰብ ጥናት (Sociology) ማህበራዊ አወቃቀሮችን፣ ስርዓቶችን እና ተቋማትን አመጣጥ፣ እድገት፣ ለውጥ፣ ቀጥተኛ ወይም ስውር ሚና የሚተንተን እንዲሁም የማህበራዊ ንድፈ ሐሳቦችን በሳይንሳዊ መንገድ በመመርመር ማኅበረሰብን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ሃሳቦችን ማበልፀግ ላይ ትኩረት የሚያደርግ አንድ የጥናት ዘርፍ ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ኦገስት ኮምት (August Comte) እና ካርል ማርክስ (Karl...